Microsoft በተለያየ ጊዜ የሚያወጣቸውን Windows OS በርካታ edition አላቸው። እያንዳንዱ edition የተጠቃሚዎችን አይነትና ፍላጎት መሰረት ያደረገ ነው። ዋናዎቹ ኢዲሽኖች Windows 10 Pro፣ Windows 10 Home እና Windows 10 Enterprise ናቸው። እያንዳንዱ edition የራ...
FAT32፣ NTFS እና exFAT ሁሉም የፋይል ሲስተሞች ሲሆኑ እንደ ሃርድ ድራይቭ፣ ፍላሽና SD ካርዶች ላይ መረጃን ለማደራጀት፣ ለማከማቸትና ለመደርደር ያገለግላሉ።
አንድ በአንድ እንያቸው....
✈️FAT32 (File allocation Table 32)
FAT (file allocat...