1. Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and sec...
Hacking ከመማራችን በፊት ምን እንደሆነ ማወቅ ስለሚኖርብን ይህን Episode በHacking እና በHacker ዙሪያ እናወራለን።
በዚህ Episode በጣም የተለመዱት የሳይበር ጥቃት አይነቶቾን እናያለን።
🔺Distributed denial of service (Ddos)
◽️ በዚህ የጥቃት አይነት ሀከሩ ከኢንተርኔት ጋር የተገናኘ ማንኛውንም ሲስተም ለጊዜው ወይም ላልተወሰነ ጊዜ በማስተጓጎል ሲስተሙ ለተጠቃሚዎች አገ...